ዶ/ር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር

'
ሰበር ዜና

አለም አቀፍ ዜናዎች

ተጨማሪ +

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ከውጭ ምንዛሪ ተመን ማሻሻያ ጋር እኩል የዋጋ ማሻሻያ ባለመደረጉ የግዥ ስርዓቱ ላይ እንቅፋት መፍጠሩን የመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት አስታወቀ። የፌደራል ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ይገዙ ዳባ፥ ለሶስት አመት የሚቆይ የግዥ ማዕቀፍ ስምምነት ከ2008 ዓ.ም ጀምሮ መደረጉን ተናግረዋል። ባለፉት አመታት አቅርቦቱ በተያዘለት ጊዜ እና ጥራት ሲቀርብ ቢቆይም፥ ካለፈው ጥቅምት ጀምሮ ግን አብዛኛዎቹ አቅራቢዎች በገቡት ውል መሰረት እያቀረቡ አለመሆኑንም ነው የሚናገሩት። ለዚህ ደግሞ የብር የውጭ ምንዛሪ ተመን በ15 በመቶ መዳከምን ተከትሎ ለአቅራቢዎች የዋጋ ማሻሻያ አለመደረጉ ዋና ምክንያት መሆኑንም ጠቅሰዋል። የአገልግሎቱ ምክትል ኮሙዩኬሽን ሀላፊ አቶ አሰፋ ሰለሞን በበኩላቸው፥ የማዕቀፍ ስምምነቱ ለሶስት አመት የተደረገ መሆኑን ገልጸዋል።

gfhdfgh d

gfhdfgh d

አዳዲስ መጣጥፎች

ተጨማሪ +
የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ከግንቦት 7 ጋር በይፋ መለያየቱን አስታወቀ

ዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ከግንቦት 7 ጋር በይፋ መለያየቱን አስታወቀ። ግንባሩ በዛሬው ዕለት በሰጠው መግለጫ ነው ከግንቦት 7 ጋር መለያየቱን ይፋ ያደረገው። የግንባሩ ሰብሳቢ አቶ መንግስቱ ወልደስላሴ እንደገለፁት፥ ከግንቦት ሰባት ጋር በአመራር አሰጣጥና በፋይናስ አሰራር ላይ ባለ ክፍተት ምክንያት ለመለያየት መወሰናቸውን አስታውቀዋል። በናትናኤል ጥጋቡ

የአስረኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 2 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2010 ዓ.ም የ10ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። ሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ10ኛ ክፍል ብሄራዊ የፈተና ውጤት ይፋ ማድረጉን አስታውቋል። ኤጀንሲው በዘንድሮው አመት ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች ፈተናውን መውሰዳቸውን ገልጿል። ከተፈታኞቹ መካከልም 71 ነጥብ 4 ያክሉ ማለፊያ ነጥብ ያመጡ ሲሆን፥ ከ7 ሺህ በላይ ተማሪዎች ደግሞ አራት ነጥብ ማምጣታቸውንም ነው የገለጸው። ከውጤቱ ባለፈም ወደ መሰናዶ ትምህርት መግቢያ ይፋ የተደረገ ሲሆን፥ ለወንዶች 2 ነጥብ 71 እንዲሁም ለሴቶች 2 ነጥብ 57 ሆኗል። ለታዳጊ ክልሎች ለወንድ 2 ነጥብ 43፣ ለሴቶች 2 ነጥብ 29 ሲሆን፥ ለአካል ጉዳተኛ ለወንድ 2 ነጥብ 14 ለሴት ደግሞ 2 ነጥብ መሆኑ ተገልጿል። በመሆኑም በቀጣይ ዓመት 350 ሺህ ተማሪዎች በመሰናዶ የትምህርት ዘርፍ ትምህርታቸውን ይከታተላሉ ተብሎ ይጠበቃል። ተፈታኖች ዛሬ ከ12 ሰአት በሃላ በrtn 8181 እና በፈተናዎች ኤጄንሲ ድረ ገጽ http://app.neaea.gov.et/Home/Student ላይ ኮዳቸውን በማስገባት ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉም ሀገር አቀፉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ ገልጿል።

በፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የሚመራ ልኡክ ወደ አማራ ክልል ሊመጣ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 11፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የሚመራ የልኡካን ቡድን ወደ አማራ ክልል እንደሚመጣ ተገለፀ። የአማራ ክልል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን የሚመሩት ልኡክ በአስመራ ይገኛል። በቆይታቸውም አቶ ንጉሱ ጥላሁን ከፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ልዩ አማካሪ ከአቶ የማነ ገብረአብ ጋር የኤርትራውያንንና የኢትዮጵያዊውያንን የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልበት ላይ መወያየታቸውን አስታውቀዋል። በዚህም መሠረት በቅርቡ በአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የሚመራ የልዑካን ቡድን ወደ አስመራ እንዲጓዝ መስማማታቸውንም አቶ ንጉሱ ገልፀዋል። እንዲሁም የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የሚመሩት የልዑካን ቡድን ወደ አማራ ክልል እንዲሚመጣ ከስምምነት መድረሳቸውም አቶ ንጉሱ ያስታወቁት። በአማራ ክልል በተለይም በጎንደርና በባህር ዳር በርካታ ኤርትራውያን ይኖራሉ ያሉት አቶ ንጉሱ፥ በ2011 ዓ.ም. ከተለያዩ የሀገሪቱ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በተለይም ከአጎራባች ክልሎች ጋር ጠንካራና ተከታታይ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት በማካሄድ አገራዊ አንድነትን ለማጠናከር እንደሚሰራም ገልፀዋል። አቶ ንጉሱ አክለውም በአስመራ ቆይታቸው፥ መቀመጫውን ኤርትራ ያደረገው የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሀይል ንቅናቄ ወደ አማራ ክልል ገብቶ በሚንቀሳቀስበት ሁኔታ ላይ በመወያየት ከስምምነት ላይ መድረሳቸውንም አስታውቀዋል። ከንቅናቄው አመራሮች ጋር በተደረገው ውይይት የአማራን ህዝብ መብት እና ጥቅም በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ በሰላማዊ ሁኔታ ለመታገል የሚያስችል ሀገራዊ እና ክልላዊ ሁኔታ መፈጠሩን በመገንዘብ በሰላማዊው መድረክ ለመታገል ስምምነት ላይ ተደርሷል ነው ያሉት።

የቴክኖሎጂ ዘገባዎች

ተጨማሪ +
የቴክኖሎጂ ዘገባዎች አረሰተ ዜናዎች ...

ተጨማሪ ንባብ ተጨማሪ ንባብ ተጨማሪ ንባብ ተጨማሪ ንባብ ተጨማሪ ንባብ ተጨማሪ ንባብ ተጨማሪ ንባብ ተጨማሪ ንባብ ተጨማሪ ንባብ ...

1 | 29 እይታዎች

ዶባይ የድሮን ታከሲ ልትጠቀም ነው።

የድሮን ቴክኖሎጂ አየጎለበትበት በመጣበት ብዚህ ዘመን።አንዳንድ ሀገራቶች የድሮን ታክሲ ለመጠቀም በሙከራ ላይ ናችው።

1 | 29 እይታዎች

በብዛት የተነበቡ

ቻድ በሃገሯ የሚገኘው የኳታር ኤምባሲ እንዲዘጋ አዘዘች

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 17 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻድ በዋና ከተማዋ ንጃሚና የሚገኘው የኳታር ኤምባሲ እንዲዘጋ አዘዘች። .

ተጨማሪ ንባብ3 hours ago